
እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic
እርግዝና እና ወሊድ Zwangerschap en Geboorte Praktische Info ሙሉ መረጃ in het Amhaars Ethiopische
App -Info
Advertisement
App -Beschrijving
Android -App -Analyse En Beoordeling: እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic, Ontwikkeld Door OromNet Software and Application Development. Vermeld In Gezondheid En Fitness -Categorie. De Huidige Versie Is 4.71, Bijgewerkt Op 15/08/2024 . Volgens Gebruikersrecensies Op Google Play: እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic. Bereikte Meer Dan 145 Duizend Installaties. እርግዝናና ወሊድ Pregnancy Amharic Heeft Momenteel 402 Beoordelingen, Gemiddelde Rating 4.3 Sterren
እርግዝናና ወሊድ Zwangerschap ሙሉ መረጃይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን ከቅድመ እርግዝና እስከ ድህረ ወሊድ ያለዉን እዉቀት አካቶ የያዘ ነዉ ።በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን እርግዝናን በተመለከተ የሚደረግ ጥንቃቄና የእርግዝናን ሂደት በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን የእርግዝና ሁኔታ) መረጃዎችን ያገኙበታል። የሞባይል አፕሊኬሽን ለማንኛዉም ጥንዶች የሚሆንና ከማርገዝ በፊትም ሆነ ከእርግዝና ቡኋላ ሊከሰት የሚችልን አደገኛ ክስተቶችን ለመከላከልና ቀድሞዉ እንዲዘጋጁበት ይረዳቸዋል።
ጊዜ አዲስ ተጋቢዎች የመጀመሪያ እርግዝና ላይ ብዙ ያልጠበቁት ነገሮች ሲያጋጥማቸዉ በጣም ይደናገጣሉ፤ ይህ አፕሊኬሽን ከዶክተር ክትትል ጋር ታጅቦ ብዙ ሊጠቀሙበት ያስችላቸዋል።
! ? ደስ ! ለውድ ባለቤትዎ ሊያደርጉላት የሚችሉት ጥንቃቄዎችና በእርግዝና ጊዜ ሊታይባት የሚችሉትን ያልተለመዱ ባሕሪያትን በዚህ አፕሊኬሽን በመታገዝ ቀድሞ በማወቅ እንክብካቤና እርዳታ ሊያደርጉላት እንዲችሉ ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ በቀላሉ መንገድ ሞባይሎት ላይ ጭነዉ ሊጠቀሙበት ይችላሉ።
አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-
-የጽንስ አጀማመር፣ ለማርገዝ ወሳኝ ወቅት፣ የእርግዝና ግንኙነት፣ የወር አበባ መዘግየት እና መጥፋት፣ እርግዝናን ማረጋገጥ፣ የእርግዝና ምልክቶች፣ ማርገዝ አለመቻል (መካንነት)፣ የሴቶች መካንነት፣ የወንዶች መካንነት፣ በእርግዝና ወቅት ስለሚያጋጥሙ አደገኛ የጤና ምልክቶችና መፍትሔዎች፣ በቅድመ ወሊድ ስለሚሰጡ የሕክምና ትትሎች መረጃዎች፣ ወላጆች የቅድመ ወሊድ ክትትል በማድረግ የሚያገኙት ጥቅም፣ ጤናማ ፅንስና የተመጣጠነ ምግብ፣ እናትና ልጅ በእርግዝና ወቅት ፣ የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ፣ ከ4ኛዉ -6ኛዉ ወራት ፣ ከ7ኛዉ -9ኛዉ ወራት ፣ እርግዝናና ኤች.አይ.ቪ. ፣ ከወሊድ በኋላ፣ ከወሊድ በኋላ ወሲብ፣ የአውሮፕላን በረራ፣ የተፈጥሮ ወሊድ እና የሲ-ሴክሽን (ቀዶ ጥገና) ወሊድ፣ ከወሊድ በኋላ ክብደትን መቀነስ፣ ህጻኑን መንከባከብ፣ እንቅልፍ ከወሊድ በኋላ .... የተሰኙትን ርዕሶች እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን መረጃ ዘርዘር አድርጎ ይዟል።
መረጃዎች ላይ መቶ በመቶ ጥገኛ መሆንም የለብንም። መረጃዎች የሀኪምን ምክር እና የህክምና ባለሞያዎችን ምክር አይተኩም ወይም አማራጭ አይደሉም። የተሟሉ ወይም ሙሉ በሙሉ መልስ የሚሰጡ ወይም አጠቃሎ የያዙ አይደሉም።
መረጃዎችን ብቻ ተጠቅመን ምንም አይነት የህክምና እገዛ ወይም ምርመራ ማድረግ የለብንም። ጋር በተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ ሀኪምን ማማከር ምንግዜም ቅድሚያ ሊሰጠዉ ይገባል። ላይ ያለዉን መረጃ ብቻ በማንበብ የሀኪምን ምክር እና አስተያየት ማጣጣል የለብንም።
ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን። አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን። አስተያየታችሁ አይለየን።
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software- en applicatieontwikkeling, Nekemte, Ethiopië
We Bieden Momenteel Versie 4.71 Aan. Dit Is Onze Nieuwste, Meest Geoptimaliseerde Versie. Het Is Geschikt Voor Veel Verschillende Apparaten. Gratis Download Rechtstreeks Apk Uit De Google Play Store Of Andere Versies Die We Organiseren. Bovendien Kunt U Zonder Registratie Downloaden En Geen Login Vereist.
We Hebben Meer Dan 2000+ Beschikbare Apparaten Voor Samsung, Xiaomi, Huawei, Oppo, Vivo, Motorola, LG, Google, OnePlus, Sony, Tablet ... Met Zoveel Opties, Het Is Gemakkelijk Voor U Om Games Of Software Te Kiezen Die Bij Uw Apparaat Passen.
Het Kan Van Pas Komen Als Er Landenbeperkingen Of Enige Beperkingen Van De Zijkant Van Uw Apparaat In De Google App Store Zijn.
Wat Is Er Nieuw
- Minor bug fixes.