
የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ተራኪ አፕ
The science of getting rich, a book that explains the science of getting rich
App info
Advertisement
App description
Android App Analysis and Review: የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ተራኪ አፕ, Developed by Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer. Listed in Music & audio Category. Current Version Is 1.0, Updated On 14/07/2023 . According to users reviews on Google Play: የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ተራኪ አፕ. Achieved Over 6 thousand Installs. የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ተራኪ አፕ Currently Has 1 Reviews, Average Rating 5.0 Stars
ይህ አፕልኬሽን ዘ ሳይንስ ኦፍ ጌቲንግ ሪች ሀብታም የመሆን ሳይሳዊ መንገዶች ወይም የብልጽግና ሳይንሳዊ መንገዶች በሚል በ22 ክፍሎች የቀረበ ተራኪ አፕ ነው ።በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚልየን ኮፒ የተሸጠ መጽሐፍ ሲሆን ደራሲው ስለ ገንዘብ ምንነት ፣ እንዴት ገንዘብ ለህይወታችን አስፈላጊ እንደሆነ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ሀብትን ማካበት እንደሚቻል በህይወት ተሞክሮው በመነሳት ያስረዳናል ።
አፕልኬሽኑ ምንም አይነት ኢንተርኔት አይጠይቅም ። በሄዱበት ቦታ ሁሉ ማዳመጥ እና የአስተሳሰብ አድማስዎን ለማስፋት ያግዝዎታል ።
ራስን ለመለወጥ ፤ ከጥገኝነት ለመላቀቅ ፤ ትክክለኛ የሀብት መንገድ የቱ እንደሆነ ይጠቁመናል ፤ ወደ ትክክለኛ ቢዝነስ ለመግባት እንዴት መወሰን እንዳለብን ያስረዳናል ።
ከዚህ መጽሐፍ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የአማርኛ መጽሐፍት በትረካ ተጨማሪ አፖችን ማውረድ ከፈለጉ
"ፈጣኑ ሚሊየነር"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.instantmillioner
"በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.thinkingbig
አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን ኡመር መሰል ስራዎችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ ቁጥር ያገኙናል ፦ 0912767238 ።
We are currently offering version 1.0. This is our latest, most optimized version. It is suitable for many different devices. Free download directly apk from the Google Play Store or other versions we're hosting. Moreover, you can download without registration and no login required.
We have more than 2000+ available devices for Samsung, Xiaomi, Huawei, Oppo, Vivo, Motorola, LG, Google, OnePlus, Sony, Tablet ... with so many options, it’s easy for you to choose games or software that fit your device.
It can come in handy if there are any country restrictions or any restrictions from the side of your device on the Google App Store.
What's New
5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።