
ኹዝ አቂደተክ በኡስታዝ ሳዳት ከማል
Khuz Aqeedatek allows us to learn the book of Aqeedah by Ustaz Sadat Kemal in a way that is convenient for reading.
App info
Advertisement
App description
Android App Analysis and Review: ኹዝ አቂደተክ በኡስታዝ ሳዳት ከማል, Developed by Quran Hadith Books Offline Apps by Hussen Oumer. Listed in Music & audio Category. Current Version Is 1.0, Updated On 18/07/2024 . According to users reviews on Google Play: ኹዝ አቂደተክ በኡስታዝ ሳዳት ከማል. Achieved Over 27 thousand Installs. ኹዝ አቂደተክ በኡስታዝ ሳዳት ከማል Currently Has 121 Reviews, Average Rating 5.0 Stars
ይህ አፕልኬሽን ሁዝ አቂደተክ በመባል የምትታወቀዋን ስለ ትክክለኛ የሙስሊም አቂዳ ፣ ተውሒድ እና ሺርክ በሰፊው የምታስተምር ኪታብ ፣ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ ሳዳት ከማል በ15 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ የተዘጋጀ መማሪያ አፕልኬሽን ነው ።- አፕልኬሽኑ ኢንተርኔት አይፈልግም ስለ ትክክለኛ የሙስሊም አቂዳ እምነት በሰፊው መማር ፣ መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ ፣ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።
- የዚህን ኪታብ የመጀመሪያ ክፍል ከደርስ 01 እስከ 40 በዚህ ሊንክ ከፕለይስቶር ማውረድ ትችላላችሁ ።
ኪታቡ ተውሒድ በኡስታዝ ኢብን ሙነወር ክፍል 01
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ibnmunewor.kitabutewhid
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
We are currently offering version 1.0. This is our latest, most optimized version. It is suitable for many different devices. Free download directly apk from the Google Play Store or other versions we're hosting. Moreover, you can download without registration and no login required.
We have more than 2000+ available devices for Samsung, Xiaomi, Huawei, Oppo, Vivo, Motorola, LG, Google, OnePlus, Sony, Tablet ... with so many options, it’s easy for you to choose games or software that fit your device.
It can come in handy if there are any country restrictions or any restrictions from the side of your device on the Google App Store.
What's New
አፕልኬሽኑን ከወደዳችሁት 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት ድጋፋችሁን ግለጹልን ፣ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ። እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ንያው ፍላጎቱ ካላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 251912768238 ያናግሩን ።