
የባቢሎኑ ባለፀጋ The richest man
The complete narrative of the rich book of Babylon
App info
Advertisement
App description
Android App Analysis and Review: የባቢሎኑ ባለፀጋ The richest man, Developed by Hussen Oumer Amid. Listed in Books & reference Category. Current Version Is 1.0, Updated On 06/03/2024 . According to users reviews on Google Play: የባቢሎኑ ባለፀጋ The richest man. Achieved Over 256 Installs. የባቢሎኑ ባለፀጋ The richest man Currently Has 1 Reviews, Average Rating 5.0 Stars
ይህ አፕልኬሽን the richest man in Babylon የባቢሎን ባለፀጋ የተሠኘውን በአለም ዙሪያ ያሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸውን እንዳሻሻለላቸው የመሰከሩለት ድንቅ መጽሐፍ በአማርኛ በትረካ መልክ ይዟል ።ስለ ሐብት አያያዝ እና የሀብት አከመቻቸት ህጎች እና ትግበራዎች ምርጥ ትምህርቶችን ይሰጣል ።
“እንደምታውቁትና ቀደም ሲል እንደጠቀሳችሁትም የተራ ነጋዴ ልጅ እንደመሆኔና የምጠብቀውም ውርስ ስላልነበር፣ እንዲሁም የተለየ ችሎታ ወይም እውቀት ስላልነበረኝ የተመኘሁትን ለማግኘት ጊዜና እውቀት እንደሚያስፈልጉኝ አወቅሁ፡፡
“በጊዜ ረገድ ሁሉም ሰው የተትረፈረፈ ጊዜ አለው፡፡ እናንተ እያንዳንዳችሁ ራሳችሁን ሃብታም ልታደርጉበት የምትችሉበትን በቂ ጊዜ እንደዋዛ አባክናችሁታል፡፡ ስለዚህ በትክክል ልትኰሩበት ከሚገባው ቤተሰባችሁ በስተቀር አንዳችም ነገር በጃችሁ የለም፡፡
“እውቀትን በተመለከተ ጠቢቡ መምህራችን ትምህርት ሁለት ዓይነት መሆኑን ነግሮን አልነበረምን? አንደኛው ዓይነት በመማር ያገኘናቸውንና የምናውቃቸውን የሚያካትት ሲሆን፣ ሁለተኛው የማናውቀውን ነገር እንዴት ልናገኝ እንደምንችል የሚሰጠን ሥልጠና እንደሆነ አስረድቶን አልነበረምን?
ይህ አፕልኬሽን ሰዎች ሐብት እንዴት እንደሚያካብቱ ሚስጥር እና ቀመሩን ያስረዳል።
ገንዘብ አያያዝ የቁጠባ ምንነት ሐብት ያላቸውን ትስስር ያስረዳናል።የምትፈልገውን እንድታውቅ እንድታልም እና እንድታሳካ ያግዝሃል ።
አፕልኬሽኑ በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ያለኔት የትም ቦታ ሆነው ማድመጥ እንዲችሉ ታስቦ የተዘጋጀ ነው ፤ በ13 ክፍሎች ሙሉ መፅሀፍ ያለቀ ሲሆን ለጆሮ በሚማርክ መልኩ ይዞልናል ።
ለመለወጥ ከፈለጉ ዛሬውኑ አፕልኬሽኑን አውርደው መጠቀም ይጀምሩ ።
ከዚህ መጽሐፍ ጋር ተያያዥነት ያላቸው የአማርኛ መጽሐፍት በትረካ ተጨማሪ አፖችን ማውረድ ከፈለጉ
"ፈጣኑ ሚሊየነር"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.instantmillioner
"በትልቁ ማሰብ የመጽሐፍ ትረካ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.thinkingbig
"የብልፅግና ሳይንሳዊ መንገድ ተራኪ አፕ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.gettingrich
"ስለ ስኬት የማግባባት ጥበብ የመኖር ክህሎት"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.influence
Check out "አስበህ ሀብታም ሁን"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.rich
አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን ኡመር መሰል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን አድራሻችን ስልክ 0912767238 ላይ ያገኙናል ።
We are currently offering version 1.0. This is our latest, most optimized version. It is suitable for many different devices. Free download directly apk from the Google Play Store or other versions we're hosting. Moreover, you can download without registration and no login required.
We have more than 2000+ available devices for Samsung, Xiaomi, Huawei, Oppo, Vivo, Motorola, LG, Google, OnePlus, Sony, Tablet ... with so many options, it’s easy for you to choose games or software that fit your device.
It can come in handy if there are any country restrictions or any restrictions from the side of your device on the Google App Store.
What's New
ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።የዚህ አይነት አፖችን በቅናሽ ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ።አፖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።