
ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል ሁለት
The ultimate application that allows you to watch Riyad Salih in Amharic audiobook wherever you are without internet.
App info
Advertisement
App description
Android App Analysis and Review: ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል ሁለት, Developed by Hussen Oumer Amid. Listed in Books & reference Category. Current Version Is 1.0, Updated On 08/10/2024 . According to users reviews on Google Play: ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል ሁለት. Achieved Over 10 thousand Installs. ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል ሁለት Currently Has 148 Reviews, Average Rating 4.2 Stars
ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች መማሪያ ኪታብ ሲሆን ሙሉ ሐዲሶቹ በሸይኽ አወል አህመድ አልከሚሴ በ98 ክፍሎች ተቀርቶ ያለቀ ሲሆን ይህም አፕልኬሽን ያለኔት ኪታቡ እየታየ የኪታቡን ግማሽ ቂርአት ይዟል ። ማለትም ከ617ኛው ሐዲስ እስከ 1905ኛው ሐዲስ ድረስ ለመማር ያስችለናል ።የዚህን ኪታብ የመጀመርያው ክፍል ከሐዲስ 001 እስከ 616 ያለውን ፕለይስቶር ላይ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.riyada
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
ተጨማሪ የኪታብ መማሪያ አፕልኬሽኖችን ከፈለጋችሁ
"አርበኢን ሀዲስ በአማርኛ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbenkhedr
"ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አብደላህ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurtheyru
"የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.lailahaillellah
"ሹሩጡ ሶላት ቀዋኢዱል አርበአ ነዋቂደል ኢስላም"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurutarba
"አርበኢን ሀዲስ በድምፅ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbenjilalu
"የኡስታዝ ኡመር አህመድ የአቂዳ ደርሶች"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.urjuwiza
"كتاب عزى في التصريف ኢዝይ ኪታብ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.eziy
We are currently offering version 1.0. This is our latest, most optimized version. It is suitable for many different devices. Free download directly apk from the Google Play Store or other versions we're hosting. Moreover, you can download without registration and no login required.
We have more than 2000+ available devices for Samsung, Xiaomi, Huawei, Oppo, Vivo, Motorola, LG, Google, OnePlus, Sony, Tablet ... with so many options, it’s easy for you to choose games or software that fit your device.
It can come in handy if there are any country restrictions or any restrictions from the side of your device on the Google App Store.
What's New
አፑን ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) በመስጠት አፕልኬሽኑን እንደወደዱት ይመስክሩ ። ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዙን ። የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት r +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን