
ሹሩጡ ሶላት በአማርኛ በኢብን ከማል
Shurutu Salat was finished by the brother of Ibn Kamal
App info
Advertisement
App description
Android App Analysis and Review: ሹሩጡ ሶላት በአማርኛ በኢብን ከማል, Developed by Hussen Oumer Amid. Listed in Books & reference Category. Current Version Is 1.0, Updated On 12/09/2024 . According to users reviews on Google Play: ሹሩጡ ሶላት በአማርኛ በኢብን ከማል. Achieved Over 20 thousand Installs. ሹሩጡ ሶላት በአማርኛ በኢብን ከማል Currently Has 1 Reviews, Average Rating 5.0 Stars
ይህ አፕልኬሽን መትኑ ሹሩጡ ሶላት شروط الصلاة የተሰኘ ስለ የሶላት ቅድመ ሁኔታዎች ግዴታዎች ሱናዎች እና የሚያበላሹ ነገሮች እንደዚሁም የትክክለኛ ሶላት አሰጋገድ መማሪያ የሄነ ኪታብ የሚያስተምር የኪታብ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ቃል በቃል በወንድም ኢብን ከማል የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በ13 ክፍሎች በድምፅ ያስተምራል ።ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
የዚህን ኡስታዝ ተጨማሪ ትምህርቶች ለምትፈልጉ
"ኡሱሉ ሰላሳ ቀዋኢዱል አርበአ በኢብኑ ከማል"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.usulqawaid
ሒዳየቱል ሙስተፊድ በኢብኑ ከማል በአፕልኬሽን የቀረበ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.mustkemal
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
We are currently offering version 1.0. This is our latest, most optimized version. It is suitable for many different devices. Free download directly apk from the Google Play Store or other versions we're hosting. Moreover, you can download without registration and no login required.
We have more than 2000+ available devices for Samsung, Xiaomi, Huawei, Oppo, Vivo, Motorola, LG, Google, OnePlus, Sony, Tablet ... with so many options, it’s easy for you to choose games or software that fit your device.
It can come in handy if there are any country restrictions or any restrictions from the side of your device on the Google App Store.
What's New
ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።የዚህ አይነት አፖችን በቅናሽ ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።